Prime Minister Office – ሎት 611/18 ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ እቃወች ግዥ
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency – Procurement of Vehicle
Ethiopian Electric Utility (EEU) invites all interested and eligible bidders for procurement of Electric Cargo Van.
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፐሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የተለያዩ የዉሃ እቃዎች፣የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Federal Government Buildings Construction Project Office – Procurement of Electronics Equipment
Institute of Foreign Affairs – Procurement of Maintenance and Repair Service
Federal Government Buildings Construction Project Office – Procurement of Sntation Materials
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Prime Minister Office – ሎት 609/18 ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የጽድት እቃወች ግዥ
Prime Minister Office – LOT 610 ለሞተረኞች የሚያገግል የተለያዩ ቁሳቁሶች
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Raya University – Procurement of Electronics Equipment
በአፈፃፀም ከሳሽ ሽመልስ አምሣሉ ኦሊቃ እና የአፈፃፀም ተከሳሽ ፍቅርተ ኃይሉ ደሜ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በተመለከተ በቡራዩ ክ/ከተማ ገፈርሳ ቡራዩ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን ቤት እንዲሸጥ ስለወሰነ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ሰዎች እንድትወዳደሩ በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት ያሳውቃል።
Institute of Foreign Affairs – Procurement of Uniforms
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለጋዝጊብላ ወረዳ ትም/ት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለብ/ጀ/አበባው መንግስቴ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ትም/ቤት ለቅድመ አንደኛ አገልግሎት የሚውሉ የመማሪያ ክፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
Prime Minister Office – ሎት 608/18 ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል Aluminum cylinder lock with accessor ግዥ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት በ4ኛ ሩብ ዓመት የምልምል ሰልጣኝ ወታደሮችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ቀለብ በሎት 1 የግብርና ምርት ውጤቶችን በሎት 2 የኢንዱስትሪ ምርቶችና የባልትና ውጤቶችን እንዲሁም በሎት 3 የተጣራ የበሬ ስጋ እና የበቆሎ ቅንጨን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Prime Minister Office – ሎት 619 የመኪና ባትሪ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል።
Addis Ababa University – Procurement of Spare Parts