Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት
  • Address ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline06 Jul 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታ መነሻን ዋጋ 1/4ኛ
  • opening date2026-07-06 09:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአፈፃፀም ከሳሽ ሽመልስ አምሣሉ ኦሊቃ እና የአፈፃፀም ተከሳሽ ፍቅርተ ኃይሉ ደሜ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በተመለከተ በቡራዩ ክ/ከተማ ገፈርሳ ቡራዩ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን ቤት እንዲሸጥ ስለወሰነ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ሰዎች እንድትወዳደሩ በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት ያሳውቃል።

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት


1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈፃፀም ከሳሽ ሽመልስ አምሣሉ ኦሊቃ እና የአፈፃፀም ተከሳሽ ፍቅርተ ኃይሉ ደሜ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በተመለከተ ካርታ ቁ OR007034204004 የሆነው ስፋቱ 88.08 ካሬ ሜትር በሆነ ቦታ ላይ ሠፍሮ በቡራዩ ክ/ከተማ ገፈርሳ ቡራዩ ወረዳ ውስጥ በአቶ አበራ ቶላ ጎሮ ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 589,044,72 (አምስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺህ አርባ አራት ብር ከ 72/100) ከ27/09/2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 27/10/2018 ዓ.ም. በአየር ላይ ቆይቶ በ29/10/2018 ዓ.ም. በተገኘው ከፍተኛ ዋጋ ከጠዋቱ 03፡00 ሠዓት እስከ 06፡30 ሰዓት የሚሸጥ በመሆኑ፣ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ሰዎች የጨረታ መነሻን ዋጋ 1/4ኛ ሲፒኦ በማስያዝ ተወዳድራችሁ እንድትገዙ የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል።

 

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት

Save Tender