Ethiopian Archives and Library Service – Procurement of Stationary 2 2018
Ethiopian Statistics Service – Procurement of Stationary Materials
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Ground Water borehole drilling & construction ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክርቢቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግለጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሥራ ሰዓት የመግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ሲስተም ከነማሽኑ፣ የርቨር ዩፒኤስ፣ ፕሪንተር እና ከለር ፕሪንተር ዕቃዎችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ወስዶ እየገነባው ላለው ለደሴ አሚኮ ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል (AC System) አቅርቦት እና ገጠማ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Bio and Emerging technology Institute – Purchase Requisition for hotel service at Gambela
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች 1ኛ. ሎደር ማሸን፣ ሻወር ትራክ፣ ሞባይል ክሬን፣ ቢትመን ግሬድ 60/70 ፣የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫና ጎማ፣ የህንጻ መሳሪያ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተፈጨ ጠጠር በሜ/ኩብ፣ የግንባታ ድንጋይ በሜትር ኩብ እና አሸዋ በሜትር ኩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Bio and Emerging technology Institute – Procurement of Hotel Service around gambela
የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ዕቃዎችን በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Arbaminch University – ለ4ኛ ጊዜ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት
Arbaminch University – ለ4ኛ ጊዜየወጣ አሚቲኢ /አዉቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል
Ministry of Finance – Procurement of ICT Equipment
Armauer Hansen Research Institute – Purchase of Half Glass Filling Cabinet Imported High Quality Two Door Half Glass Shelf Size 190*80*40cm (With Sample) xyz
Hawassa University – Procurement of Uniforms
Ethiopia Media Authority – Procurement of Uniforms
Ethiopia Media Authority – Procurement of Uniforms 01
Ministry of Tourism – Procurement of Printing and Publishing Services
National Intelligence and Security Service – Procurement of Construction Materials