ለነጭ ሣሪ ካምፓስ ባዮ መድካል ተማዎች ለተግባሪ ልምምድ የምሆን ደንብ ልብስ
ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚውሉ ባጅ ህትመት
ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚውሉ ኡሁና ማርከር
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የጊዶሌ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት በተቋሙ ሥር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች የምግብ እህል የምግብ ማጣፈጫ እና ማገዶ እንጨት ከሐምሌ 01 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 ወራት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደርስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል።
CAR DECOR FOR Cod-4-13930 ET
(የምግብ ዘይት ለተማሪዎች አገልግሎት)
Purchase Requisition of AMIT/AWTI ለህንፃዎች ዕድሳትና ጥገና ስራ ክፍል የሚሆን አሸዋ እና ድንጋይ ግዥ///
የግንባታ ዕቃዎች ግዥ
የታንቡራታር በር ግዥ B
procurement of constriction material chamo campus 001
የ2017 ዓ.ም የምረቃ ሥነ ሥርዓት የሚውሉ የመጀመሪያ ድግሪ ዝርግ ባይንደር ህትመት
የ2017 ዓ.ም የምረቃ ሥነ ሥርዓት የሚውሉ የጥሪ ካርድ ፣ ባጅና ባነር ህትመቶች
የ2017 ዓ.ም የምረቃ ሥነ ሥርዓት የሚውሉ ሜዳሊያዎች
የስፖርት ልብስ ግዥ
የመጋረጃ ጨርቅ ግበዓት ግዥ#
የፍሳሽ መኪና ቱቦ ግዥ
የስካርቭ ህትመት ግዥ
ለኮድ -4 -15788 ፓራዶ መኪና //
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 ዓ/ም ከካፒታል በጀት የስብሰባ አዳራሽ ጠረጳዛ (የቢሮ ኃላፈ ጠረጴዛ ፊት ለፊት ፕሮቶኮል ወንበር፤ የችሎት አዳራሽ ጠረጰዛ፤ የችሎት የዳኞች ወንበር ፣ ሞተር ብስክሌት፤ ባዮሜትሪክ አቴንዳንስ ፤ ላፕቶፕ ኮሚፒዩተር እና ፕርንተር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ መግዛት ይፈልጋል፡፡