LOT 111 Purchase Requisition of White Bard Marker ((ድጋሚ የወጣ))
በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የሚውሉ ከቦሌ አደባባይ እስከ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ድረስ ያለውን መንገድ በኮሪደር ልማት ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ግዥ ለመፈፀም በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 105 ለስምሪትና ጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ግዢ
ot 118 የፋሲሊቲ ሰራ ከፍል የግቢ ውበት አገልግሎት የሚውል አረም ማጥፈያ ኬሚካል ግዥ (በድጋሚ )::
097 Purchase Requisition of Medical Reagent for wkush (20)
ሎት 118 የፋሲሊቲ ሰራ ከፍል የግቢ ውበት አገልግሎት የሚውል አረም ማጥፈያ ኬሚካል ግዥ፡፡
ሎት 117 የፋሲሊቲ ሰራ ከፍል የግቢ ውበት አገልግሎት የሚውል እቃዎች ግዥ
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሆስፒታል የፅዳት ዕቃዎች፣ የሪኤጀንትና የህክምና ቁሳቁሶች፣ መድኃኒቶች፣ የሃይሩፍ መኪና፣ የጭነት መኪና፣ የህክምና ፎርማት ስራዎች እና የካፍቴርያ አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ ለማቅረብ ይፈልጋል
101 Purchase Requisition human medical gage for wkush (24)
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ለቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸው ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ እና ዘይትና ቅባት ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
LOT-115 ((Purchase Requisition of spare prate for Hailux 2019)) 2nd time
lot 116 ሳተን ጨርቅ ለጠረጴዛ አገልግሎት የሚውል
ሎት 113 ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ዘይት ባለ 20 ሊትር ከአንድ አመት ያላነሰ የአገልግሎት ጊዜ ያለው.
lot 95 የሽሮ አተር ተቆልቶ የተከካ አንደኛ ደረጃ ጠራት ያለው ልቃሚ የሌለው 2 time
098 Purchase Requisition of compress sewing wkush (የጋቦን ጨርቅ ስፌት) 21
0100 Purchase Requisition of medical materials for wkush (23)
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ፓሊባግ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የአቮካዶ ዘር (የአካባቢ) ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡትን ከሎት አንድ እስከ ሎት 3 የተገለፁትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ጥሬ ስጋ ግዥ
LOT-112 Purchase Requisition of ( የተማሪዎች ጋዎን ሱሪና ሸሚዝ የስፌት አገልግሎት ግዢ )