Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዱራሜ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0465541461
  • Website
  • Deadline28 Oct 2024, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Agriculture And Farming

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ፓሊባግ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የአቮካዶ ዘር (የአካባቢ) ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡትን ከሎት አንድ እስከ ሎት 3 የተገለፁትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 48/17

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ፓሊባግ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የአቮካዶ ዘር (የአካባቢ) ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡትን ከሎት አንድ እስከ ሎት 3 የተገለፁትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃው/ አገልግሎት ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

ምርመራ

1

ፓሊባግ ባለ20 ሴ/ሜ

በኪ/ግ

3750

1

30,000

9:00

9:05

 

ፓሊባግ ባለ10 ሴ/ሜ

በኪ/ግ

2500

2

ኤሌክትሮኒክስ

በቁጥር

ብዛት ያላቸው

2

10,000

9:30

9:35

 

3

አቮካዶ ዘር /የአካባቢ/

በኪ/ግ

100,000

3

40,000

10:00

10:05

 

 

በመሆኑም በንግድ ስራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለ መመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • በተጫራቾች ፡ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 4/2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሎት አንድ፣ ለሎት ሁለት እና ሶስት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዱራሜ ከተማ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ / ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን እስከ 4/2/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሎት አንድ ፣ ሎት ሁለት 9:30 ሎት 3 10፡00 ድረስ የቴክኒካል ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፓስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
  • የጨረታው ሳጥን 18 /2/2017 ዓ.ም ሎት አንድ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 9፡05 ሎት ሁለት 9፡30 ታሽጎ  9፡35 ሎት 3 10፡00 ሰዓት ታሽጎ 10፡35 ሰዓት ተጫራቾ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና /ንብ/አስ/ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

     ለበለጠ መረጃ 0465541461 መደወል ይቻላል፡፡

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ

 

 

Save Tender