በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ለሐኪም ግዛው ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጅን ሙሌት (Medical Oxygen filling) አገልግሎት ለሁለት ዓመት የማዕቀፍ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምግብ ቤት የተለያዩ የምግብ ግብዓቶች የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል