የገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የከንቲባ ጽ/ቤት አጥር ግንባታ
በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የገርበ ጉራቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የከተማ ኮሪደር ልማት ስራን (G3 እና በላይ ኮንትራክተሮች) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያወጣው ማስታወቂያ።