የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 2 ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ፡ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶች ግዥ ተሰርዞ ለወረዳው ን/ኢ/ትና ገ/ኢ/ል ጽ/ቤቶች ባጃጅና ሞተር ሳይክል ግዥ ተብሎ ተስተካክሏል። የሰነድ ሽያጭና መክፈቻ ቦታውም አሶሳ ከተማ ወረዳ 2 ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ሆኗል።