የሆም ፊክስ የቤት ባለቤቶች ማህበር በኡራኤል ዋና መንገድ ላይ በሚገኘው ባለ 4 ወለል ህንፃው ላይ ለግንባታና ኤሌክትሪክ እቃዎች መሸጫ፣ ለቧንቧ እቃዎች መሸጫ፣ ለእቃ ማሳያ (showroom) ወይም ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::