በአሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮንከሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡