Tender Detail

Tender Details

  • Company በምሥራቅ ወስጋ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline09 Oct 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 1000(አንድ ሺህ) የማይመለስ
  • Bid Securityየ100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ)ብር CPO
  • opening dateበዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

በአሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮንከሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በምሥራቅ ወስጋ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መሰያ ቁጥር 001/CI/2019

በአሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮንከሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  1. ተጫራቾች የ2019 የታደሠ እና አግባብነት ያለው ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውና የ2018 ዘመን ግብር የከፈሉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ለተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ካርድ "TIN card" ያላቸውና ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
  4. ለመንግስት መስራቤቶች በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ለሠነዱ የማይመለስ ብር 1000(አንድ ሺህ) ከፍለው በመግዛት የዋጋ ማቅረቢያቸውን ሰነድ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፕ በተለያዩ በሁለት ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ በስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የ100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ)ብር CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አሸናፊው ተጫራች ውል ሲፈርም በተፈራረመው ብር መጠን የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 10% ማሲያዝ አለበት፡፡
  8. አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች በእስፔስፍኬሽኑ መሰረት ጥራቱን የጠበቀ ዕቃ እና በተባለው ጊዜ ውስጥ ለማቅረብ ማሸነፉን የሚገልጽ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5(አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ በስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ከመስሪያቤቱ ጋር ውል የመፈረም ግዴታ አለበት፡፡
  9. አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃ እስከ ስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ የሚችል፡፡
  10. መስሪያ ቤቱ የሚገዛውን የዕቃ ብዛት በ20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ተኛው የስራ ቀን ወይም 29/1/2019 ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት የሚታሸግ ሆኖ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግልጽ የሚከፈት ሆኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ለመክፈት የማያግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912001254/0911795887

በምሥራቅ ወስጋ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Supply of permanent and consumable office supplies, stationery, cleaning materials, electronics, furniture, vehicle tires, uniforms and other goods for government offices in Sebu Sire Woreda. Bidders must hold a valid 2019 business license, 2018 tax payment proof, VAT registration, TIN card, and supplier registration certificate.
Save Tender