የውጪ ኦዲት አገልግሎት (IFRS, 2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 አመታት) - የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ
የIFRS ትግበራ (Conversion) አገልግሎት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ - አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ
ድርጅታቻን አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማእከል አ.ማ በተለምዶ ፒያሳ አትክልት ተራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ 2B+SB+G+9 ህንፃ ገንብቶ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፤ በመሆኑም የህንፃውን የጥበቃ አገልግሎት በዘርፉ ለተሰማሩ የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መስጠትና ማሰራት ይፈልጋል፤