ጎዳና ተዳዳሪ ሴት ሕፃናት መከላከያና ተሀድሶ መቋቋሚያ ድርጅት (ኦፕሪፍስ) ለህፃናት አገልግሎት የምንጠቀምበት ባለ ሁለት ፎቅ /G+ በን/ስ/ላ/ወ/2 ጀሞ ሚካኤል አካባቢ ኬር የእናቶችና ህፃናት መካከለኛ ክሊኒክ አጠገብ የሚገኝ መኖሪያ ቤት የእድሳት እቃዎችን በማቅረብ ውስጡን ማሳደስ ይፈልጋ ፤ በዚሁ መሰረት ለዚህ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሳደስ ይፈልጋል ፡፡