Tender Detail

Tender Details


ጎዳና ተዳዳሪ ሴት ሕፃናት መከላከያና ተሀድሶ መቋቋሚያ ድርጅት (ኦፕሪፍስ) ለህፃናት አገልግሎት የምንጠቀምበት ባለ ሁለት ፎቅ /G+ በን/ስ/ላ/ወ/2 ጀሞ ሚካኤል አካባቢ ኬር የእናቶችና ህፃናት መካከለኛ ክሊኒክ አጠገብ የሚገኝ መኖሪያ ቤት የእድሳት እቃዎችን በማቅረብ ውስጡን ማሳደስ ይፈልጋ ፤ በዚሁ መሰረት ለዚህ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሳደስ ይፈልጋል ፡፡

OPRIFS


ማስታወቂያ

ድርጅታችን የጎዳና ተዳዳሪ ሴት ሕፃናት መከላከያና ተሀድሶ  መቋቋሚያ ድርጅት (ኦፕሪፍስ)  ለህፃናት አገልግሎት የምንጠቀምበት ባለ ሁለት  ፎቅ /G+  በን/ስ/ላ/ወ/2 ጀሞ ሚካኤል አካባቢ ኬር የእናቶችና ህፃናት መካከለኛ ክሊኒክ አጠገብ የሚገኝ መኖሪያ ቤት  የእድሳት እቃዎችን በማቅረብ ውስጡን ማሳደስ ይፈልጋ ፤ በዚሁ መሰረት ለዚህ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሳደስ ይፈልጋል ፡፡

ስለዚህ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁና የዓመቱን ግብር የከፈላችሁ  ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሚቀጥሉት ተከታታይ 10 ቀናት ድረስ የእድሳቱን  ዋጋ የታደሰ ፈቃድ ኮፒ  በታሸገ ኢንቭሎፕ እያቀረባቸሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛለ ፡፡

ማስታወሻ ፡ አድራሻችን በን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወ2 ጽ/ቤት ከፍ ብሎ ወጣት ማእከሉ  ጎን ባለው ነጭ ህንፃ 2ኛ ወለል  ኦፕሪፍስ ዋና ጽ/ቤት  ስልክ 0923789200

Save Tender