ለቭ ፎር ችልድረን ኤንድ ፋሚሊ ዴቬሎፐመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን ከፕሮጀክት ሆፕ ጋር በአጋርነት የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ በስሩ ላቀፋቸዉ ህፃናት የሚከተሉትን የምግብ ዓይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሩዝ በኪሎ የሀገር ውስጥ 700 ኪግ ኒዶ ወተት 900 ግራም- 25 ጣሳ ዘይት በሊትር ስን ፍላውር (ባአንድ ሊትር) 268 ሊትር ጤፍ በኪሎ (ነጭና ስርግኛ ለየብቻ) 13,400 ኪ/ግራም