Tender Detail

Tender Details

  • Company Love for children and development organization
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline15 Jul 2026, 3:43 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-08 15:43:00
  • Categories Agriculture And Farming

ለቭ ፎር ችልድረን ኤንድ ፋሚሊ ዴቬሎፐመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን ከፕሮጀክት ሆፕ ጋር በአጋርነት የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ በስሩ ላቀፋቸዉ ህፃናት የሚከተሉትን የምግብ ዓይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሩዝ በኪሎ የሀገር ውስጥ  700 ኪግ ኒዶ ወተት 900 ግራም-   25 ጣሳ ዘይት በሊትር ስን ፍላውር (ባአንድ ሊትር)   268 ሊትር ጤፍ በኪሎ (ነጭና ስርግኛ ለየብቻ)   13,400 ኪ/ግራም

Love for children and development organization


ለቭ ፎር ችልድረን ኤንድ ፋሚሊ ዴቬሎፐመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን ከፕሮጀክት ሆፕ ጋር በአጋርነት የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡

ድርጅቱ በስሩ ላቀፋቸዉ ህፃናት የሚከተሉትን የምግብ ዓይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ  ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ዕቃዎች ማቅረብ የምትችሉ፡፡

  1. ሩዝ በኪሎ የሀገር ውስጥ                                700 ኪግ
  2. ኒዶ ወተት 900 ግራም-                                 25 ጣሳ
  3. ዘይት በሊትር ስን ፍላውር (ባአንድ ሊትር)            268 ሊትር
  4. ጤፍ በኪሎ (ነጭና ስርግኛ ለየብቻ)              13,400 ኪ/ግራም

በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችሁዋል፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉና ተጨማሪ እሴት ታክሰ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. በዘርፉ ልምድ ያላችሁ
  4. ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ሰባት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነዳችሁን ሞልታችሁ እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ

  • ድርጅቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
  • ተጫራጮች የሚያቀርቧችን የዋጋ ዝርዝር ከሚያቀርቡዋችወ አጠቃላይ ዋጋ ከነቫቱ 2 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋጋጠ ሲፒዮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  • ጨረታው ሀምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም በ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ይከፈታል፡፡
  • ሰነዳቸውንና ማስረጃቸውን የድርጅቱን ማሕተም በማስቀመጥና በፖስታ በማሸግ በድርጅቱ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል ፡፡
  • ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ፡፡
  • ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሊሰርዝ ይችላል፡፡

የድርጅቱ አድራሻ

  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚያስገቡበት የድርጅቱ ጽ/ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መከኒሳ ሚካኤል ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጣቢያው ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የሆናል፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በሞባይል ቁጥር 0911 12 13 37/ 09 10 64 57 26 መደወል ይችላሉ፡፡ በኢሜል loveforchildrenfdco@gmail.com
Save Tender