የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 22 ማዞሪያ ጎላጉል ሕንፃ አጠገብ ሠርቶ ያጠናቀቀውን B+G+6 ሕንፃ ከ4ኛ-6ኛ ወለል የሚገኘውን ለተለያዩ የቢሮ አገልግሎቶች፣ ለሕክምና፣ ለኢንሹራንስ እንዲሁም ለማሰልጠኛ ተቋማት የሚውሉ የሕንፃ ወለሎችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡