Tender Detail

Tender Details

  • Company የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
  • Address 4 ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጽ/ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911099546
  • Websitehttps://eotc-htc.org/a/
  • Deadline27 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-27 16:00:00
  • Categories Rent , Land, House, Building And Warehouse Rent

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 22 ማዞሪያ ጎላጉል ሕንፃ አጠገብ ሠርቶ ያጠናቀቀውን B+G+6 ሕንፃ ከ4ኛ-6ኛ ወለል የሚገኘውን ለተለያዩ የቢሮ አገልግሎቶች፣ ለሕክምና፣ ለኢንሹራንስ እንዲሁም ለማሰልጠኛ ተቋማት የሚውሉ የሕንፃ ወለሎችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል


                የሕንጻ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ              .

 

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 22 ማዞሪያ ጎላጉል ሕንፃ አጠገብ ሠርቶ ያጠናቀቀውን B+G+6 ሕንፃ ከ4ኛ-6ኛ ወለል የሚገኘውን ለተለያዩ የቢሮ አገልግሎቶች፣ ለሕክምና፣ ለኢንሹራንስ እንዲሁም ለማሰልጠኛ ተቋማት የሚውሉ የሕንፃ ወለሎችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች የውስጥ ዝርዝር የያዘ ሠነድ-

1ኛ. በካቴድራሉ ዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ ቢሮ 4 ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጽ/ቤት

2ኛ. ሕንጻው በሚገኝበት 22 ማዞሪያ ጎላጉል አጠገብ ሥላሴ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ

ከሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ድረስ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ሠነዱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

ለበለጠ መረጃ- በስልክ ቁጥር 0913715395 ወይም 0911099546

Save Tender