በአብከመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ እንስሳት አሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒቶችን ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡