Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያደብና ዋዩ ወረዳ እንስሳት አሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት
  • Address Amhara, Phone: 0116200661
  • Website
  • Deadline22 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security40,000.00
  • opening date2026-07-22 10:10:00
  • Categories Veterinary Equipment And Supplies , Medical Equipment And Supplies

በአብከመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ እንስሳት አሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒቶችን ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያደብና ዋዩ ወረዳ እንስሳት አሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብከመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ እንስሳት አሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒቶችን ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

➢ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው ያላት

➢ በዘርፉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ያላት/

የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው ያላት/

➢ የመደኃኒቶች መገልገያ ማብቂያ ጊዜ /Exp.Date ሁለት /2/ አመት የቀረው መሆን አለበት፡፡

➢ ተጫራቾች በአንዱ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።

➢ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክበተመሰከረለት ትከከለኛ ሲፒኦ ወይም በህጋዊ ደረሰኝ መሂ 1: ማስያዝ አለባቸው::

ሎት

የጨረታው ዓይነት

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

1

የእንስሳት የህክምና መደኃኒት

100

40,000

➢ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ጨረታው እስከሚዘጋበት ድረስ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከላይየተጠቀሰውን የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ በመክፈል ከ ሲዋዩ ወ እን አሳ ሀብት ጽ ቤት እንስሳት ጤና ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ይችላሉ፡፡

➢ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለተጫራቾ ከፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡10 ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

➢ ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይካለምንም ስርዝ ድልዝ በመሙላት ኦርጅናሉን ብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በፖስታው ላይ ስማቸውን፣ አድራሻቸውን እና የሚወዳደሩበትን የጨረታ ዓይነት በመፃፍ ሲ ዋዩ /ወ/እን አሳ/ሀብት/ጽ/ቤት እንስሳት ጤና ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ጨረታው እስከ ሚዘጋበት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡

➢ አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸው የእንስሳት መድኃኒቶች በራሱ ወጪ በማጓጓዝ በጽ/ቤቱ በሚገኙ ንብረት ክፍል ገቢ ያደርጋል፡፡

➢ አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ካሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንከ በተመሰከረ ትከከለኛ ሲፒአ ወይም በህጋዊ ደረሰኝ /መሂ-1/ በማስያዝ ውል ይፈጽማል፡፡

➢ መ/ቤቱ በግዥው ላይ 20% የመጨመር እና የመቀነስ መብት አለው፡፡

➢ መ/ቤቱ ጨረታውን በጥቅል ዋጋ ላይ የተመሰረተ አድርጎ ያወዳድራል፡፡

→ መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

→ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116200661 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያደብና ዋዩ ወረዳ እንስሳት አሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት

Save Tender