የአማራ ሴቶች ማህበር በሥሩ ለሚገኝ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች የንጽህና መጠበቂያ ግብአቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ሴቶች ማህበር በሥሩ ለሚገኝ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች ተገቢውን አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተሽከርካሪ ይፈልጋል::
የአማራ ሴቶች ማህበር በሁሉም የአማራ ክልል ዞን፣ ወረዳ እና ቀበሌ የተለያዩ የልማት ስራዎች የሚያከናውን ዘርፈ ብዙ የልማት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን በአሁኑ ሰዓት ከ6 ፕሮጀክቶች በላይ በሁሉም ዞኖች፣ ወረዳ እና ቀበሌዎች በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ በዚሁም መሠረት ድርጅቱ በሥሩ ለሚገኝ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች ተገቢውን አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተሸከርካሪ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የተለየዩ ተሸከረካሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ተጫራቾችን ጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
የአማራ ሴቶች ማህበር በሲቪል ማህበረሰብ አዋጅ ቁጥር 194/2004 አንቀጽ 63 (1) መሰረት የአማራ ሴቶች ማህበር የኢትዮጲያ ማህበር ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን የመዝገብ ቁጥር 016 ነው፡፡ የአማራ ሴቶች ማህበር በሁሉም የአማራ ክልል ዞን፣ ወረዳ እና ቀበሌ የተለያዩ የልማት ስራዎች የሚያከናውን ዘርፈ ብዙ የልማት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን በአሁኑ ሰዓት ከ6 ፕሮጀክቶች በላይ በሁሉም ዞኖች፣ ወረዳ እና ቀበሌዎች በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ በዚሁም መሠረት ድርጅቱ በሥሩ ለሚገኝ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች የንጽህና መጠበቂያ ግብአቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን እቃወች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡