አፍሪን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌይንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክ (አንፕካን) - ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 0385 የተመዘገበ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት ፈንድ (UNICEF) ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለሚተገብራዉ “Crisis Affected Children are Protected from Violence, Exploitation, Abuse, Neglect and Harmful Practices in Gondar Zuria Woreda, Central Gonder Zone of Amhara" ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች የሚዉል ዲግኒቲ ኪት (Dignity Kit) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::