Tender Detail

Tender Details

  • Company የዲግኒቲ ኪት (Dignity Kit)
  • Address አዲስ አበባ, Phone: 0920470505
  • Website
  • Deadline01 Jul 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-30 00:00:00
  • Categories Materials

አፍሪን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌይንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክ (አንፕካን) - ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 0385 የተመዘገበ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት ፈንድ (UNICEF) ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለሚተገብራዉ “Crisis Affected Children are Protected from Violence, Exploitation, Abuse, Neglect and Harmful Practices in Gondar Zuria Woreda, Central Gonder Zone of Amhara" ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች የሚዉል ዲግኒቲ ኪት (Dignity Kit) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የዲግኒቲ ኪት (Dignity Kit)


የዲግኒቲ ኪት (Dignity Kit) ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

አፍሪን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌይንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክ (አንፕካን) - ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 0385 የተመዘገበ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት ፈንድ (UNICEF) ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለሚተገብራዉ “Crisis Affected Children are Protected from Violence, Exploitation, Abuse, Neglect and Harmful Practices in Gondar Zuria Woreda, Central Gonder Zone of Amhara" ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች የሚዉል ዲግኒቲ ኪት (Dignity Kit) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም

  1. በዘርፎቹ የስራ/ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. የጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈዉን የእቃ አይነት ወዲያዉኑ ማቅረብ የሚችል፡
  5. የጨረታ አሸናፊዉ የአሸነፈባቸዉን የእቃ አይነቶች የአንፕካን ኢትዮጵያ ጎንደር ጽ/ቤት ድረስ በራሳቸዉ የትራንስፖርት፣ማሰጫኛና ማዉረጃ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ወጭዎችን መሸፈን የሚችሉ ::
  6. ተጫራጮች የሥራውን ዝርዝር ሰነድ ጎንደር ከተማ በሚገኘዉ የአንፕካን- ኢትዮጵያ ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ::
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በመሙላት ዋናውንና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማድረግና ሁለቱን ፖስታዎች በአንድነት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
  8. ጨረታው ተጫራቶቸች ወይም ሕግዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 (ሶስት ሠዓት ተኩል) ታሽጎ በ4፡30 ( በአራት ሠዓት ተኩል) ይከፈታል:: 11ኛዉ ቀን ቅዳሜና : ድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ጨረታዉ ይከፈታል::
  9. ድርጅቶቹ የተሻለ አማራጭ ካኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብታቸዉ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡-ጎንደር ከተማ ፋሲል ክ/ከተማ ቀበሌ 02 ስልክ ቁትር፡ 0581119663/0920470505

                                                                    ጎንደር

 

Save Tender