ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሪል እስቴት ለግንባታ የሚያገለግሉ ሳኒተሪ፣የኤሌክትሪክ ገመዶችና ተጓዳኝ እቃዎች፣አሉሚንየም ፕሮፋይል፣ መስታወት፣ጅብሰም፣ሲሚንቶ፣ ብረት ላሜራና የግንባታ እና ፊንሺንግ ዕቃዎችንና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡