ናቡ ኢትዮጵያ (The Nature and Biodiversity Conservation Union (NABU) ETHIOPIA፣ ደቡብ ምዕራብ ሪጅናል ጽ/ቤት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን በሚገኙ ሦስት ወረዳዎች (ጨታ ፣ጊምቦ እና ገዋታ) እየተገበረ ላለው “Strategic Partnership Agreement” ፕሮጀክት ለሚደገፉ ተጠቃሚዎች የሚሰራጭ እስከ 2000 /ሁለት ሺህ/ የሚሆን የተዳቀለ /grafted Avocado seedlings/ ከህጋዊ አምራቾች /አቅራቢዎች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ዘኔቸር ኤንድ ባዮዳይቨርሲቲ ኮንሰርቬሽን ዩኒዬን ኢትዮጵያ (The Nature and Biodiversity Conservation Union Ethiopia) የደቡብ ምዕራብ ክልል ጽ/ቤት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ እና በቤንች ሸኮ ዞንኖች በሚገኙ ወረዳዎች እየተገበረ ላላቸዉ ForestConnect እና Wetland Management ፕሮጀክቶች ለሚደገፉ ተጠቃሚዎች የሚሰራጭ 860 ኬንያ ቶፕ ባር የተሰኘ የንብ ቀፎ ከህጋዊ አምራቾች/አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
NABU Ethiopia invites eligible and qualified suppliers to submit sealed bids for the supply of afforestation/reforestation tools and gardening and waste management materials for school nature clubs.