የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ዓመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት ስለፈለገ አግባብነት ያለው የስራ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ የሒሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡