የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ዓመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት ስለፈለገ አግባብነት ያለው የስራ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ የሒሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopia air traffic
የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ዓመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት ስለፈለገ አግባብነት ያለው የስራ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ የሒሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አምስት የሥራ ቀናት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት በጨረታ መሳተፍ የሚቻል መሆኑን ያሳውቃል፡፡
አድራሻ
የኢትዮጵያ ሲቪል አቭዬሽን ባለአስልጣን ቅጥር ግቢ
ስልክ ቁጥር፡- 0912797044/0911070900
ኢ-ሜል፡- Eatca1988@Gmail.com
