ብርሃን ባንክ በ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠርዥ የተዘረዘሩትን የተለያዮ የቢሮ ፈርኒቸሮች ግዥ ለማከናውን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ፤የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች (ፕላስቲክ ነክ የሆኑና ያልሆኑ ፤ባምፐሮች ፤ማስከሪያዎች ፤ኮፈኖች ፤በሮች ፤ፈረፋንጎዎች ፤የተለያዩ መብራቶች ፤ስፖኪዮዎች ፤ራዲያተር ፤ጎማዎች፤ ኩለር ፤ኤ ሲ ኮንደንሰር ፤የተለያዩ ገቢናዎች…ወዘተ) እንዲሁም ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎች ከዚህ በታች ባለው ዝርዝር መሰረት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለዋና መ/ቤት እና ቅርንጫፎች ላይ የሚሰሩ የጽዳትና መልዕክተኛ ሰራተኞች አገልግሎት ግዢ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡