Tender Detail

Tender Details

  • Company Birhan international bank s.c
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline12 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-12 10:30:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

ብርሃን ባንክ አ.ማ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለዋና መ/ቤት እና ቅርንጫፎች ላይ የሚሰሩ የጽዳትና መልዕክተኛ ሰራተኞች አገልግሎት ግዢ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Birhan international bank s.c


  Berhan Bank

የጽዳትና መልዕክተኛ ሰራተኞች አገልግሎት ግዥ

አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር ቁጥር ብባ/ግጨ/ጽመ/2025/26/22

  1. ብርሃን ባንክ አ.ማ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለዋና መ/ቤት እና ቅርንጫፎች ላይ የሚሰሩ የጽዳትና መልዕክተኛ ሰራተኞች አገልግሎት ግዢ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የብር 100,000.00 (ብር አንድ መቶ ሺ) የጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋሰትና መልክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ! የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የምስክር ወርቀት፣ የታክስ ከፋይነት የምስክር ወርቀት የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 345.00 (ብር ሶስት መቶ አርባ አምስት) በማንኛዉም የብርሃን ባንክ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈፅመዉ ደረሰኙን በማቅረብ፣ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ የቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ከሰፕላይ ቼን እና ውል አሰተዳደር መምሪያ ቢሮ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ ከሐሙስ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የቴክኒክ እና የዋጋ ሰነድ አንድ በዋና እና አንድ በኮፒ በተለያዮ ፓስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እስከ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ የቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼን እና ውል አሰተዳደር መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማሰገባት አለባቸው፡፡
  7. ጨረታው ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ የቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼን እና ውል አሰተዳደር መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  8. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

                              ብርሃን ባንክ አ.ማ.

ሰፕላይ ቼን እና ውል አሰተዳደር መምሪያ

ሰልክ ቁጥር 011 650 7422/011 663 2097

 

Save Tender