የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ከ2018 ጀምሮ ለ3 ዓመት በኮንትራት የኦዲት ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ 3 /ሦስት/ ከ28 እስከ 40 ሰው መያዝ የሚችሉ መካከለኛ አውቶብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council – Audit and Inspection Commission invite eligible and qualified contractors of Grade 7 and above to participate in the bid for the Office Renovation and Redevelopment Works located around Lanchia, at Alfa Building 2nd floor-Addis Ababa, Ethiopia.