ኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ 3 /ሦስት/ ከ28 እስከ 40 ሰው መያዝ የሚችሉ መካከለኛ አውቶብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Islamic Affairs
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ 3 /ሦስት/ ከ28 እስከ 40 ሰው መያዝ የሚችሉ መካከለኛ አውቶብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች መስፈርቱን የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራÓች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ቀጥሎ ባሉት ተከታታይ 5 /አምስት/ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ብቻ በጠ/ም/ቤቱ የአስተዳደርና ፋይናንስ አገልግሎት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ተወዳዳሪዎች፡-
- ከሥራው ጋር በቀጥታ ተያያዥነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- የግብር ከፋዬች መለያ ሰርተፍኬት እና የዋና ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ የምታቀርቡት ዋጋ 2% በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ስም የተዘጋጀ CPO (ሲ.ፒ.ኦ) ማስያዝ የሚችሉ፣
- ጨረታው በ6ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራÓች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
ጠ/ም/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ
አድራሻ፡- ጦርኃይሎች ሆላንድ ኤምባሲ አጠገብ ስ.ቁ 0906808058
የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት
