በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ጐጃም ዞን በክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በደጀን ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኙ የተለያዩ ቤቶች (2 ክፍል ቆርቆሮ የድርጅት ቤት፤ 14 ቤርጎዎች (አልጋ ቤቶች) እና 80 ዜንጐ ቆርቆሮ መኖሪያ ቤት ሽንት ቤትና ማብሰያ ቤት በጠቅላላ ንብረቱ ባለበት ቦታ በጨረታ ይሸጣል ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።