Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ጐጃም ዞን አስተዳደር
  • Address ምስራቅ ጎጃም ዞን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline03 Jun 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-03 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ጐጃም ዞን በክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በደጀን ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኙ የተለያዩ ቤቶች (2 ክፍል ቆርቆሮ የድርጅት ቤት፤ 14 ቤርጎዎች (አልጋ ቤቶች) እና 80 ዜንጐ ቆርቆሮ መኖሪያ ቤት ሽንት ቤትና ማብሰያ ቤት በጠቅላላ ንብረቱ ባለበት ቦታ በጨረታ ይሸጣል ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ጐጃም ዞን አስተዳደር


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አፈ/ከሳሽ ፡- 1. ወ/ሮ ድንበሬ አለማየሁ

2. ወ/ሮ አንችነሽ አለማየሁ

3. አቶ ገናናው አለማየሁ

4. አቶ አንዳንጌ አለማየሁ

አፈ/ተከሳሽ 1ኛ/ የሟች አለማየሁ ይሁን ተተኪዎች

1.     እምነወርቅ አለማየሁ

2.     እጌታቸው አለማየሁ

3.     ውይንሸት አለማየሁ

4.     መላኩ አለማየሁ

5.     አስቴር አለማየሁ

6.     ኤልሳቤት አለማየሁ

7.     ሰብለውንጌል አለማየሁ

8.     ፍስሀ አለማየሁ

9.     ማህሌት አለማየሁ

2ኛ/ ወ/ሮ አስጫኑ አሰፋ

መካከል ስላለው የውርስ ንብረት ክስ ክርክር ጉዳይ በደጀን ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ቆንጅት ደባስ ፣ በሰሜን ደጉ ታምር እና በደቡብ ጫኔ ካሳ፣ የሚያዋስኑት መካከል ከሚገኝ ስፋቱ 411.9 ካሬ ሜትር የከተማ ቦታ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ቤቶች (2 ክፍል ቆርቆሮ የድርጅት ቤት፤ 14 ቤርጎዎች (አልጋ ቤቶች) እና 80 ዜንጐ ቆርቆሮ መኖሪያ ቤት ሽንት ቤትና ማብሰያ ቤት እንደያዘ አጠቃላይ ግምቱ 3,400,074.60 (ሶስት ሚሊየን አራት መቶ ሺህ ሰባ አራት ብር ከ60/100 ሣንቲም) በሆነ መነሻ ዋጋ በ26/09/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ንብረቱ ባለበት ቦታ በጨረታ ይሸጣል። ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በዕለቱ ከቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ ሲሆን ጨረታ አሸናፊ የሆነ ያሸነፈበትን 4 በCPO በማስያዝ እና ቀሪውን በቀጠሮው ቀን አሟልቶ መቅረብ ያለበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ይገልፃል።

 

 

በአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ጐጃም ዞን አስተዳደር

Save Tender