ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ህትመት፣ የፅዳት እቃዎች፣ ጎማ፣ የካፌና የጥገና አገልግሎቶች ግዥ (9 ሎቶች, 001/2019) - አ/አ ገቢዎች ቢሮ የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።