የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ያላቸውን የኦዲት ካምፓኒዎች ለመወዳደር ይጋብዛል፡፡