Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Humanitarian National CSO Forum (EHNCF) (የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251976277024
  • Websitehttps://ehncf.org/about-ehncf/
  • Deadline26 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-26 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ያላቸውን የኦዲት ካምፓኒዎች ለመወዳደር ይጋብዛል፡፡

Ethiopian Humanitarian National CSO Forum (EHNCF) (የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት)


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ያላቸውን የኦዲት ካምፓኒዎች ለመወዳደር ይጋብዛል፡፡

 

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተወዳዳሪዎች

1.     ዓመታዊ ሒሳብ ለማዘጋጀት ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው፡፡

2.     ዓመታዊ ሒሳብ በማዘጋጀት ቢያንስ የ3 ዓመት ልምድ ያለው፡፡

3.     ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ካምፓኒዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ4 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል sisay.d@ehnnf.org መመዝገብ ይችላሉ። የቴክኒክ ኮሚቴ በተገኘበት በቀን 22/07/2018 ዓ.ም ጨረታው ይከፈታል።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር +251976277024 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት

Save Tender