ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G-3 ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 20-03B የ “Alumnium Curtail Wall” የአቅርቦትና ገጠማ ሥራውን ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው G+10 ህንፃ ግንባታ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡