Tender Detail

Tender Details

  • Company በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B
  • Address በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-95-98-10
  • Website
  • Deadline16 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-16 00:00:00
  • Categories Construction Works

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው G+10 ህንፃ ግንባታ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር DCE/SC/161/18

 

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው G+10 ህንፃ ግንባታ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፤

 

ተ.ቁ

የስራ ዝርዝር

መጠን

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

ለግንባታ የሚሆን ደረጃውን የጠበቀ አሸዋ

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠቀው መሠረት

07/07/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8:00

 

07/07/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8:15

 

1.     ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው ሳይት የሚያቀርቡበት መሆን ይኖርበታል፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ በሚገኘው አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

4.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ መሰረት በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል።

5.     ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።

6.     ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B

 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B

Save Tender