መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን በ2018/2019 ም/ ዘመን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3 ወረዳዎች እና 1 ከተማ አስተዳደር የአፈር ማዳባሪያ ስርጭት የሚያከነወኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከቁሊቶ ማዕከላዊ መጋዜኖች ወደ ወረዳ መሰራጫ ጠቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል።