Tender Detail

Tender Details

  • Company መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁስገብ የገበሬዎች ህ/ ስራ ዩኒየን
  • Address , Phone: 0913836343
  • Website
  • Deadline18 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-18 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle

መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን በ2018/2019 ም/ ዘመን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3 ወረዳዎች እና 1 ከተማ አስተዳደር የአፈር ማዳባሪያ ስርጭት የሚያከነወኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከቁሊቶ ማዕከላዊ መጋዜኖች ወደ ወረዳ መሰራጫ ጠቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል።

መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁስገብ የገበሬዎች ህ/ ስራ ዩኒየን


የጨረታ ማስታወቂያ የደረቅ ጭነት ማመሳስሻ ጨረታ

ቁጥር 002/2018 ዓ/ም

 

መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን በ2018/2019 ም/ ዘመን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3 ወረዳዎች እና 1 ከተማ አስተዳደር የአፈር ማዳባሪያ ስርጭት የሚያከነወኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከቁሊቶ ማዕከላዊ መጋዜኖች ወደ ወረዳ መሰራጫ ጠቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት በጨረታ የሚሰተፉ ተጫራቾች ቀጥለው የተዘረዘሩትን ግዴታዎች ማሟላት አለባቸው።

1.       በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማረጋጋጫ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።

2.       በጨረታው ለመሳተፍ የማይመለስ ብር 500 በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከመንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገ/ህ/ስራ ዩኒየን ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዩኒየኑ ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይቻላል፡፡

3.       ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር ብቻ) /ሲፒኦ/ CPO/ መስያዝ አለባቸው።

4.       ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በመንቼና ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ ገ/ህ/ስራ ዩኒየን ጽ/ቤት በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀ ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5.       ጨረታውን በወጣ 10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በቁሊቶ ከተማ በመንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ ገ/ህ/ስራ ዩኒየን ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጻው ሰዓት ይከፈታል።

6.       ማንኛውም በጋዜጣ ውስጥ ያልተካተቱ የውል አካል የሆኑ ከጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ የሚሰጡ ሰነዶች አሉ። እነሱ የውል አካል ስለሆኑ ማስቀራት ስለማይቻል ለራሳችው ኮፒ አስቀርታችሁ ከጨረታው ሰነድ ጋር ተደርጎባቸው ተመላሽ ይሆናሉ።

7.       ጠንካራና ብቁ አስተማማኝ መኪኖችን በማሠማራት ስረው ሳይቋረጥ በወቅቱ ለመጓጓዝ እና ብያንስ በቀን 2000 ኩ/ል በአንድ ቀን ልጪኑ የሚችሉ መኪኖችን ከናታርጋቸው በፈቃድ ሰጪ መንግሥታዊ አካል የተራጋገጠ ዝርዝር ማስረጃ ከነዳብዳቤው የባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ሊብሬው በባንክ ብድር የተያዘ ከሆነ ከአበዳሪው ባንክ ማስረጃ የማቅረብ ግዴታ አለበት።

8.       ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9.       ተጨማሪ መረጀ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር ስ.ቁ 09 13 83 63 43/ 09 11 98 85 36 ይደውሉ።

 

መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁስገብ የገበሬዎች ህ/ ስራ ዩኒየን

Save Tender