ድርጅታችን አራይዝ ግሎባል ዓለም ዓቀፍ ለትርፍ ያልተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. 2025 የሂሳብ ዓመት (January 1/2025 to December31/2025) በ3 ፋይል አቃፊ ያለ የሂሳብ ሰነድ ለማስመርመር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡