ድርጅታችን አራይዝ ግሎባል ዓለም ዓቀፍ ለትርፍ ያልተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. 2025 የሂሳብ ዓመት (January 1/2025 to December31/2025) በ3 ፋይል አቃፊ ያለ የሂሳብ ሰነድ ለማስመርመር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
አራይዝ ግሎባል
ዓመታዊ ሂሳብ ለማስመርመር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አራይዝ ግሎባል ዓለም ዓቀፍ ለትርፍ ያልተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. 2025 የሂሳብ ዓመት (January 1/2025 to December31/2025) በ3 ፋይል አቃፊ ያለ የሂሳብ ሰነድ ለማስመርመር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ ሆኖም በኦዲት ፈርምነት በሃገር ውስጥ የተመዘገበ እና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለ በግብረ ሠናይ ድርጅቶች ላይ ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የተመዘገበ ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፈቃድ፤ የሙያ ማረጋገጫ፤ የዘመኑን ግብር የከፈለበት ማስረጃ የሥራ ልምዱን፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥሩን የሚሠራበትን ዋጋ እንዲሁም ሥራውን ሠርቶ ለማቅረብ የሚፈጅበትን ጊዜ በመግለፅ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ድርጅታችን ቢሮ በአካል በመቅረብ መጫረት የሚችል መሆኑን እየገለፅን ጨረታው የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለ ጀምሮ ባሉ ተከታታይ አስር ቀናት ብቻ ይሆናል።
አድራሻችን፡- ጀርመን አደባባይ መካነ ኢየሱስ ሕንጻ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡-0910178454, 0986121099 ወይም 0913908829
አራይዝ ግሎባል
