ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር ማህበራችን ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 G.C በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።