ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር ማህበራችን ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 G.C በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።
ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 G.C በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም በሙያው የተሰማሩ በበጉ አድራጎት ማህበራት ኤጀንሲ ተመዝግበው የታደሠ የንግድ ፍቃድ ያላቸውን አመልካቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት አሥር የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የሚችሉትን ለማወዳደር ይፈልጋል።
አድራሻችን፡- ከጦርኃይሎች ሆስፒታል ጀርባ እንገኛለን
ስልክ ቁጥር 0113 726 647 / 0113 201 323
ሁለገብ ዓይነሥውራንና አካል ጉዳተኞች ማሠልጠኛና ማቋቋሚያ ማህበር
