የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ በቆሬ አካባቢ እየገነባ ለሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት (18-028) ለፕሮጀክቱ ሰራተኞች ሰርቪስ እና ቀን ላይ እንደአስፈላጊነቱ ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚሰጥ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ ከ12 ሠው በላይ የሚይዙ ሁለት ተሽከርካሪዎችን ከነአሽከርካሪያቸው ጭምር በጨረታ አወዳድሮ ላልተወሰነ ጊዜ መከራየት ይፈልጋል፡፡