የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ በቆሬ አካባቢ እየገነባ ለሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት (18-028) ለፕሮጀክቱ ሰራተኞች ሰርቪስ እና ቀን ላይ እንደአስፈላጊነቱ ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚሰጥ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ ከ12 ሠው በላይ የሚይዙ ሁለት ተሽከርካሪዎችን ከነአሽከርካሪያቸው ጭምር በጨረታ አወዳድሮ ላልተወሰነ ጊዜ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት (18-02B)
የተሽከርካሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ውክልና ያላቸው ተወካዮቻቸው የተሽከርካሪውን ነዳጅ በተከራዩ የሚሸፈን መሆኑን በመገንዘብ የቀን የኪራይ ዋጋ በግልፅ ተጠቅሶ በታሸገ ፖስታ ተደርጎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ባሉት 20 (ሃያ) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በቆሬ አደባባይ በሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት የግዥና አቅርቦት ቡድን ቢሮ በግንባር በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በማሟላት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- የተሽከርካሪውን የኪራይ ዋጋ በቀን -------------------
- ተሽከርካሪው በሊትር የሚጓዝበትን ኪሎ ሜትር ----------------
- የተሽከርካሪው ስሪት እ.ኤ.አ ከ1996 ወዲህ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- የተሽከርካሪዎች መነሻ (ማደሪያ) ቦታ ---------------
- የሰርቪስ መነሻ ቦታዎች እና መስመር-
1ኛ. ኮዬ ፈቼ → ቱሉ ዲምቱ → ቃሊቲ ቶታል → ቆሬ አደባባይ
2ኛ. መገናኛ አደባባይ → ስድስት ኪሎ → አዲሱ ገበያ 3 ቁጥር ማዞሪያ → ቆሬ አደባባይ ናቸው። መያያዝ ያለባቸው ሠነዶች፡-
- የምዝገባ ሰርተፍኬት
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ
- ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል
የግብር ከፋይ (TIN) ኮፒ የታደሰ
ጨረታው በ20ኛው ቀን በፕሮጀክት ቢሮ ከቀኑ በ8፡00 ሠዓት ተዘግቶ በ8:15 ሠዓት የሚከፈት ሲሆን 20ኛው ቀን እሁድ ወይም በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
- ከተሽከርካሪው ማደሪያ ቦታ እስከ ሰርቪስ መነሻ ቦታ ድረስ ያለው ርቀት (የነዳጅ ፍጆታ) ለተሽከርካሪው ከተሰጠው ዋጋ ጋር ተደምሮ ይሰላል፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ፡- ለበለጠ መረጃ 0911341526/ ወይም 011-385-2581
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት (18-02B)