በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ በበና ፀማይ ወረዳ ለቀይ አፈር ጤና ጣቢያ፣ በቱርሚ ከተማ አስተዳደር ለቱርሚ ሆስፒታል እና በኛንጋቶም ወረዳ ለካንጋቲን ጤና ጣቢያ የወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት መስጫ ህንጻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለደቡብ ኦሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በዲመካ ከተማ ለተቋቋመው ጊዚያዊ የተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር- ሎት 1 ቀለብ ሎት 2 ማጣፈጫ ሎት 3 አታክልት በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።