በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለደቡብ ኦሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በዲመካ ከተማ ለተቋቋመው ጊዚያዊ የተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር- ሎት 1 ቀለብ ሎት 2 ማጣፈጫ ሎት 3 አታክልት በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለደቡብ ኦሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በዲመካ ከተማ ለተቋቋመው ጊዚያዊ የተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር-
ሎት 1 ቀለብ
ሎት 2 ማጣፈጫ
ሎት 3 አታክልት
በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በሁሉም መስኮች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የ2018 ዓ.ም ፍቃድ ያሳደሱ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (tin number) እና ተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. የንግድ የምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው።
4. ተጫራቾች በአሸነፉበት ሎት በራሳቸው ትራንስፖርት ፋይናንስ መጋዘን ማድረስ የሚችሉ።
5. በቂ የእሀል መጋዘን ያለው፡፡
6. የጨረታ ማስከበሪያ ለቀለብ ብር 35,000.00 /ሰላሳ አምስት ሺህ ብር/ በሌሎች በእያንዳንዱ ሎት ብር 10,000/አስር ሺህ ብር/ CPO በህግ ከታወቀ ባንከ የተረጋገጠ ማቅረብ የሚችሉ።
7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመከፈል ከደ/ኦ/ዞ/ፕ/ፋ/መምሪያ የግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 ቀርቦ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
8. ጨረታው በ16ኛው /አስራ ስድስተኛው/ የሥራ ቀን ከሆነ ብቻ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30 ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
9. ጨረታው በዚያው ቀን 8፡30 ሰዓት ባለቤቱ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው ሲከፈት የተጫራቾች ያለመሟላት የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም። ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ኦሪጅናል ዶክመንቶቻቸውን ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር +251 9 13-51-01-35 ወይም +251 9 72-77-59-60
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይ/ኢ/ል መምሪያ
