ድርጅታችን ኮሚኒቲ ሜዲሲን እና ሜዲካል ዲቫይስ አስመጪ እና አከፋፋይ የባለአንድ አባል ኃላ. የተ. የግ. ማህበር የተባለ ሀገር በቀል ድርጅት በኢፌዴሪ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በመዝገብ ቁጥር AA/ADISM/2/0002298/2015 የተመዘገበ ድርጅት ሲሆን፤መድሀኒትና የህከምና እቃዎች ከውጭ አስመጥተን በሀገር ውስጥ የማከፋፈል ስራ ላይ ተሰማርተናል ፡፡